የክሊኒክዎን ስራ ወረቀት አልባ ለማድረግ ዝግጁ ኖዎት?
ፒክስል ሜዲካል ሲስተም (PMD) የብዙ ክሊኒኮችን ችግር እየፈታና እያዘመነ የሚገኝ ሲስትም ሲሆን የዚህን ሲስተም አጠቃቀምና የናንተን ጥያቄዎች ለመመለስ በጥያቄያችሁ መሰረት ነፃ ኦንላይን ዌቢናር አዘጋጅተናል። ዌቢናሩ ላይ በመገኘት ክሊኒክዎን ያዘምኑ የቅናሽ ኩፖን ተጠቃሚ ይሁኑ።
ለዌቢናራችን በመመዝገብ እናመሰግናለን። የቅናሽ ኩፖን በቅርቡ ይደርስዎታል።
እባክዎ እንደገና ይሞክሩ ወይም ችግሩ ካለቀ ድጋፍ ያግኙ።